ድምጽ ደብረ ታቦር ኦገስት 20, 2021 ናኮር መልካ Your browser doesn’t support HTML5 ደብረ ታቦር ወይም ቡሄ ወይም ታቦሬ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ኡኬ ይባላል። ህፃናት የሚያከብሩት የልጆች በዓል ነው። በኣሉ በባህላዊ አከባበሩ ምን እንደሚመስል ከአምቦ ነቀምቴና ኩዩ የታሪክና ባህል ምሁር እንዲሁም ስለበኣሉ የሚያውቁ ሰዎች ይናገራሉ።