አፍሪካ ውስጥ በስደተኝነት ለመኖር የተሻሉ ከሆኑ ሀገሮች አንዷ ዩጋንዳ ናት

Your browser doesn’t support HTML5

ወደ ዩጋንዳ ከሚገቡ አዳዲስ ስደተኞች ውስጥ ወዲያ ወዲህ የመዘዋወር ነፃነት ይጠበቅላቸዋል። ሀገሬውም በአብዛኛው ስደተኞችን ተቀባይ ነው። ሰሜናዊ ዩጋንዳ ከሚገኝ የስደተኞች ሰፈር የአሜሪካ ድምጿ ጂል ክሬይግ ስለዚህ ልዩ የሆነ የዩጋንዳ የስደተኛ ፖሊሲ ያጠናቀረችው ዘገባ ቆንጂት ታዮ ታቀርበዋለች