በዩጋንዳ “የእናት ጡት ቋቱ” ጨቅላ ሕፃናትንና ወላጅ እናቶቻቸውን እየተከባከበ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በዩጋንዳ ጡት የሚያጠቡ ሴቶች ማኅበረሰብ ቡድን፣ ዐዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናትን ከወላጅ እናቶቻቸው ጋራ ይከባከባል፡፡

ገባሬ ሠናይ ቡድኑ፣ ጨቅላ ሕፃናቱን ይመግባል፤ ሕይወታቸው እንዲቀጥል ለማድረግ የሚታገሉ እናቶችንም ይረዳል፡፡

ሀሊማ አቱማኒ እና ሙካሳ ፍራንሲስ ከዩጋንዳ መዲና ካምፓላ ተከታዩን ዘገባ ልከዋል