አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
አንድነት “አሁንም እሰለፋለሁ” ይላል፤ አስተዳደሩ “አይቻልም” ይላል
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ አስተዳደር ግን ከተማይቱ ውስጥ የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ይካሄዳል በማለት ሰልፉ እንዳይደረግ አሳስቧል፡፡
ባለፈው ሣምንት ፖሊስ አባሎቼ ላይ አካሄደ ያለውን ከባድ ድብደባ ለሚመለከታቸው ገለልተኛ አካላት እና ለዓለም ማኅበረሰብም እንደሚያሳውቅ አንድነት ገልጿል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡