አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሥራ አንደኛ ፍትኃብሄር ችሎት በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መካከል ባለው ጉዳይ ላይ ትላንት የሰጠው ብይን “ምንም ዓይነት የህግም የፍሬ-ነገርም መሠረት የለውም” ሲሉ የአንድነት ጠበቃ ተናገሩ።
የተሰጠውን ብይን እንደሚቃወሙ የገለፁትና “እርስ በርሱም የሚቃረን ነው” የሚሉት ጠበቃው አቶ ገበየሁ ይርዳው ይግባኝ እንደሚሉ አስታውቀዋል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡