አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
የአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ አባላት የነበሩ አሁን የሰማያዊ ፓርቲን ለመቀላቀል ሠነዶችን እየፈረሙ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
አንዳንድ የአመራር አባላትን የጨመረው ይህ እርምጃቸው “ለጀመሩት ሕጋዊና ሰላማዊ ትግል ተገቢ አማራጭ ነው” ብለዋል።
የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎችም ሕጉ በሚፈቅደው መሠረት የአባልነት ማመልከቻቸውን መቀበላቸውን ይናገራሉ።
ለተጨማሪ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡