አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ “ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና መንግሥት አንድነት እንዲጠፋ ውሣኔ ማሳለፋቸውን አረጋግጠናል” ሲል ክሥ አሰምቷል፡፡
አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ “ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና መንግሥት አንድነት እንዲጠፋ ውሣኔ ማሳለፋቸውን አረጋግጠናል” ሲል ክሥ አሰምቷል፡፡
ምርጫ ቦርድ “የአንድነት ሌላው አካል መሪ ናቸው” ያላቸው አቶ አየለ ስሜነህ ፓርቲው ተከፋፍሏል የተባለውን አስተባብለዋል፡፡
አንድነት በመጭው ዕሁድ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎችን መጥራቱን አስታውቋል፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር ሥር ያለው ኤፍኤም 96.1 ራዲዮ በአስተዳደሩ ሰልፉ “ሕገወጥ ነው” መባሉን ዘግቧል፡፡
ለተጨማሪ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡