በቱርክ የውሳኔ ሕዝብ ተደረገ

Your browser doesn’t support HTML5

ቱርክ ውስጥ ትናንት በተካሄደ ውሳኔ ሕዝብ በፕሬዚዳንት ራጂብ ጣኢብ ኤርዶዋን የሚመራው ገዥ ፓርቲ ተሳክቶለት በፈንጠዚያ ላይ ይገኛል፡፡