ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የሚያስከስስ እና ከሥልጣን የሚያስነሳ ጥፋት ፈፅመው እንደሆነ በተወካዮች ምክር ቤቱ የተጀመረውን ምርመራ ተቋማዊ ቅርፅ ለማስያዝ የታሰበ ድምፅ ትናንት በእንደራሴዎቹ ተሰጥቷል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የሁለቱም ፓርቲዎች እንደራሴዎች ወገን ለይተው ነው ድምፅ የሰጡት።
የምርመራው ሂደት ከእንግዲህ በአደባባይ እንደሚቀጥል አፈ ጉባዔዋ ናንሲ ፔለሲ አስታውቀዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5