የፕሬዚዳንት ትረምፕ ደጋፊ አቶ ላባን የማነ ከቪኦኤ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ ፖለቲካዊ ህይወት ውስጥ ንቁ ተሣታፊ ከሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን አንዱ የሆኑት አቶ ላባን የማነ የተመዘገቡ ሪፐብሊካንና የፕሬዚዳንት ትረምፕ ብርቱ ደጋፊ ናቸው። ከአቶ ላባን ጋር በወግ አጥባቂ ርዕዮት ምንነት፣ በዋሺንግተን ፖለቲካ፣ በጤናና በኮቪድ-19፣ በአካባቢ ጥበቃና በአየር ንብረት ለውጥ፣ ዘርና አሜሪካ በሚሉ ርዕሶችና በኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ለፕሬዚዳንት ትረምፕ ካላቸው ድጋፍ ጋር እያያዙ አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል።