ድምጽ ሰባት ሀገሮች የጉዞ ዕቀባ ሊደረግባቸው ነው ጃንዩወሪ 22, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስተዳደር በጉዞ ዕገዳ መዝገብ ካካተታቸው ሀገሮች ዝርዝር ሰባት ሌሎች ሀገሮችን ሊጭምር ዕቅድ እንዳለው ዘገባዎች አመለከቱ።