ድምጽ የትረምፕ በድጋሚ የመመረጥ ዘመቻና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ኦገስት 27, 2020 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 የፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ በድጋሚ የመመረጥ ዘመቻ እና የኮቪድ 19 ወረርሽኝ አመራራቸው አንድምታ፤ ኬን ብሬዲሜር ያጠናቀረውን ዘገባ ይዘናል።