የፕሬዚዳንት ትረምፕ የሥልጣን ዘመን አንደኛ ዓመት

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሥልጣን ላይ ከመቀመጣቸው በፊት፣ ከበርካታ መገናኛ ብዙኃን ጋር ይጋጩ፣ ስለ እርሳቸውም “የሀሰት ዜና” እንደሚዘግቡ በመግለፅ ሥራዎቻቸውን ሲያጥላሉና በጥፋተኛነት ሲከሷቸው እንደነበር ይታወቃል። የቅርብ ጊዜ ዒላማ የተደረገው ደግሞ “ዘ ወል ስትሪት ጆርናል” ጋዜጣ ነበር።