ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሳውዲ ዓረብያ ውስጥ ስላደረጉት ንግግር
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሳውዲ ዓረብያ ውስጥ ባደረጉት በሰፊው ሲጠበቅ የቆየ ንግግራቸው ሙስሊም መሪዎች ፅንፈኝነትን ጨርሶ እንዲደመስሱ ተማፃኑ።
Your browser doesn’t support HTML5