ድምጽ የፕሬዚዳንት ትረምፕ የክስ ሂደት ጃንዩወሪ 31, 2020 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በዩናይትድስቴትስ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ በሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ፊት የተጀመረው የክስ ሂደት ሁለተኛ ሳምንት ሙግት ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡