በዩናይትድ ስቴትስ በኢሚግሬሽንና በድንበር ፀጥታ ጉዳዮች ላይ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ በኢሚግሬሽንና በድንበር ፀጥታ ጉዳዮች ላይ እየተካሄደ ያለው ከባድ የፖለቲካ ክርክር በዋሺንግተን ሰዓት አቆጣጠር ከዛሬ እኩለ ሌሊት በኋላ፣ የፌዴራሉ የአስቸኳይ ጊዜ ወጪ ምደባ ሥልጣን ሲያበቃ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ዓመታዊ በጀት ለማስቀጠል የተያዘው ጥረት ሥጋት ላይ ይወድቃል።