ድምጽ ስለ ኖቤል የሰላም ሽልማቱ ጃንዩወሪ 14, 2020 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ፕሬዚዳንት ትረምፕ ባለፈው ሣምንት ስለ ኖቤል የሰላም ሽልማት የተናገሩት "ኤርትራ ግብፅ መስላቸው ነው" የሚሉ አስተያየቶች እየተሰሙ ነው።