ድምጽ ትራምፕና ባይደን ከመራጮች ጋር ለጥያቄና መልስ ተገናኙ ኦክቶበር 16, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ተፎካካሪያቸው የቀድሞ ም/ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከመራጮች የሚነሱ ጥቃቄዎችን በቀጥታ በትናንትናው እለት፣ የአዳራሽ ውስጥ ውይይት አካሂደዋል፡፡