የዩናይትድ ስቴትስ የመጨረሻው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር ዛሬ ይካሄዳል

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ እና የዲሞክራቲክ ፓርቲው ተፎካካሪያቸው ጆ ባይደን ዛሬ ማታ ክርክር ያካሂዳሉ። ፕሬዚዳንታዊ ምርጫው እአአ ህዳር 3ቀን የሚካሄድ ሲሆን ይህ የዛሬው የመጨረሻው ክርክራቸው ይሆናል። የቪኦኤዋ ካሮላይን ፕረሱቲ ከቴኒሲ ናሽቪል ከተማ ያጠናቀረችውን ዘገባ ይዘናል።