ፕሮፌሰር በቀለ አፈሳ ሲታወሱ፤

Your browser doesn’t support HTML5

(1) ከሞያ ሃጋራቸው ዶ/ር ዮናስ እንዳለ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ፤


Your browser doesn’t support HTML5

(2) ከወንድማቸው ከአቶ ጥላሁን አፈሳ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ፤


በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን፥ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘው እውቁ የህክምና ተቋም Mayo ክሊኒክ የሳምባ በሽታዎች ሃኪምና ተመራማሪ የነበሩትን ፕሮፌሰር በቀለ አፈሳን ህይወትና ሥራዎች ለማስታወስ የተሰናዳ ቅንብር ነው።

ለየት ያለ የልጅነት ጊዜና ጠባይ፤ የላቀ የአእምሮ ብቃትና ኋላም በጉልምስና እድሜ ለተሰማሩበት ሞያ የተሰጠ ስብዕና የሞያ ሃጋሮቻቸውና የቅርብ ወዳጆቻቸው የፕሮፌሰር በቀለን ህይወት በሚያስታውሱባቸው ወጎች ጎልተው ይሰማሉ።