አምስት ቢሊዮን ችግኝ እንደሚተከል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ዓመት የተተከለውን አራት ቢልዮን ችግኝ ክብረወሰን ይሰብራል በተባለ ዘመቻ በዚህ ዓመት አምስት ቢሊዮን ችግኝ እንደሚተከል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።