በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውና፣ በህወሓት ሊቀመንበር ዶ.ር. ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ቡድን፣ ባለፈው ሣምንት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ጋራ ውይይት ካካሄዱ በኋላ፣ ውይይቱን በተመለከተ ሁለቱም በተናጥል በሚያወጧቸው መግለጫዎች መካሰሳቸውን ቀጥለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
በዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን የእነ አቶ ጌታቸው ረዳን ቡድን “ብሔራዊ ክህደት ፈፅሟል “ሲል ክስ አሰምቷል።
የእነ አቶ ጌታቸው ቡድን በበኩሉ፣ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዳይመለሱ እና ጊዚያዊ አስተዳደሩ ሥራውን እንዳያከናውን ሌላኛው የህወሓት ቡድን እያደናቀፈ ነው ሲል ወንጅሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።