ለደቡብ ክልል ክስ የትግራይ ኮምዩኒኬሽንስ መልስ

Your browser doesn’t support HTML5

በወላይታ ዞን ስለታሠሩ ባለሥልጣናት የክልሉ መንግሥት ትናንት ማብራሪያ ሲሰጥ ከህወሓትና ከኦነግ ሽኔ ጋር በመተባበር ጥፋት እያሴሩ ነበር ማለቱን ተከትሎ የትግራይ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሓዱሽ ካሱ መልስ ሰጥተዋል።