"በኢህአዴግ በውኅደት ስም አዲስ ፓርቲ እየተፈጠረ ነው" ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል
Your browser doesn’t support HTML5
"በኢህአዴግ በውኅደት ስም አዲስ ፓርቲ እየተፈጠረ ነው" ብለዋል፤ የህወሓት ሊቀ መንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል:: ህወሓት አስቸኳይ ጉባዔ እንደሚጠራም ገልፀዋል::
Your browser doesn’t support HTML5