የህወሓት መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

የህወሓት አምራሮች በመሆናቸው ብቻ "በህገወጥ መንገድ ከፌዴራል መንግስትና ከአዲስ አበባ አስተዳደር የኃላፊነት ቦታዎች እንዲነሱ እየተደረገ ነው" ሲል የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰሷል። ማዕከላዊ ኮሚቴው ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ "የህወሓት አመራሮችና አባላት፣ ከሥልጣን ማንሳት ተከትሎ ለሚፈጠር ሁኔታ ኃላፊነት የሚወስደው ይህንን ህገ-ወጥ ተግባር እየፈፀመ ያለው አካል" ብልዋል።