ድምጽ የህወሓት መሪዎች እና የቀድሞ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጉዳይ ሊታይ ነው ፌብሩወሪ 01, 2021 Your browser doesn’t support HTML5 በህወሓት መሪዎችና የቀድሞ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዲሁም ወታደራዊ መኮንኖች ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ መደበኛ ክስ የሚከፈት መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ።