ኤርትራውያን በትግራይ ክልል

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

"በትግራይ ክልል በሚገኙ ድርጅቶች ኤርትራውያን በንግድ እየተሳሰሩ ናቸው" ሲሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ገለፁ፡፡

"በትግራይ ክልል በሚገኙ ድርጅቶች ኤርትራውያን በንግድ እየተሳሰሩ ናቸው" ሲሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ገለፁ፡፡

ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በትግራይ የተለያዩ ቦታዎች ያካሄዱት ጉብኝት አጠናቀዋል። ጉቡኝቱን አሰመልክቶም መግለጫ ሰጥተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ኤርትራውያን በትግራይ ክልል