የህወሓት የገንዘብና የኢንዱስትሪ ተቋማት የባንክ ሂሳብ መታገድ
Your browser doesn’t support HTML5
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ 34 የህወሓት የገንዘብና የኢንዱስትሪ ተቋማት የባንክ ሂሳብ ማሳገዱ ተገልጿል። የተቋማሩን ሀብት የሚጠብቅ አስተዳዳሪ እንደሚሾምም ተገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5