ድምጽ የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ ጃንዩወሪ 20, 2020 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 ጎንደር ከተማ በተከበረው የጥምቀት በዓል ላይ ለምዕመናን መቀመጫ ተብሎ የተዘጋጀ ርብራብ እንጨት በመደርመሱ የአሥራ ሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ የመቁሰል አደጋም ደርሷል፤ ከመቶ በላይ ሰዎች ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ መድረሱ ተገለፀ።