የወጣቶችን ቀልብ ያሸነፈው ቲክ ቶክ አፕሊኬሽን/መተግበሪያ/

Your browser doesn’t support HTML5

ቲክ ቶክ የተሰኘው አጫጭር ተንቀሳቃሽ ምስሎች የሚሰራጩበት አዲሱ መተግበሪያ በአጭር ጊዜ ውስጥ የበርካታ ኢትዮጵያንን ቀልብ የሳበ ቴክኖሎጂ ሆኗል።