በትግራይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ነዋሪዎች መቸገራቸውን ገለጹ

Your browser doesn’t support HTML5

የኤሌክትሪክ አገልግሎት በትግራይ ክልል በአብዛኛው አካባቢ ከተቋረጠ አንድ ሳምንት ሆኖታል። ዘጋቢያችን ያነጋገራችው አንዳንድ ነዋሪዎች፣ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ በኑሯቸውና በሥራቸው ላይ ተጽዕኖ እንዳሳደረ አመልክተዋል።