የዓለም ጤና ድርጅት ለትግራይ ክልል የመድኃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

Your browser doesn’t support HTML5

የዓለም ጤና ድርጅት ለትግራይ ክልል 122 ሜትሪክ ቶን መድኃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የተደረገው ድጋፍ ተስፋ ሰጪ መሆኑንን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።

የመድኃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ ርክክቡ ትናንት በመቐለ ከተማ ተፈፅሟል።