የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ - በትግራይ ክልል

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ክልል መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ ዐወጀ። ከትናንት ኅዳር 1/2013 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል የተባለው ይሄ ዐዋጅ የትግራይ ክልል መንግሥት ትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት ለመመከት ያስችለኛል ብሎታል።