በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የስልክ አገልግሎት ጀመረ
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል ከትናንት ከሰዓት ጀምሮ የተቋረጠው የስልክ አገልግሎት ዛሬ ከሰዓት በኋላ እንደገና መጀመሩን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ አስታውቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5