“የንጋት ዘመቻ” ያሉትን ማጥቃት መጀመራቸውን የትግራይ ክልል ተዋጊዎች ቃል አቀባይ ተናገሩ
Your browser doesn’t support HTML5
የፌዴራል መንግሥት የአሸባሪው ኃይል ታጣቂዎች የሚላቸው ህወሓት የትግራይ መከላከያ የሚላቸው የማጥቃት ዘመቻ መጀመራቸውን እና በዚህም ድል እየቀናን ነን፤ በርካታ ተዋጊዎችንም ደምሠናል ይላሉ።
የመቀሌው ዘጋቢያችን ሙሉጌታ አጽብሃ የቡድኑን ቃል አቀባይ ገብረ ገብረጻድቅን ጠቅሶ ተከታዩን ዘግቧል።