በመቀሌ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

በመቀሌ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከትናንት ማታ ጀምሮ እየተሰጠ ነው ተብሏል።