ድምጽ የትግራይ ክልል ሁኔታ ኖቬምበር 16, 2021 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 የትግራይ ክልል ፕሬዘዳንት ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል በትግራይ ቴሌቪዥን ላይ በመቅረብ በቅርቡ በዩናይትድ ስቴትስ ስለተመሰረተው የተቃዋሚዎች ጥምረት በተመለክተ የሕውሃትን አቋም አስረድተዋል፡፡