የአምበጣ መንጋ ጉዳትን ለመከላከል ኮሚቴ ተቋቋመ

Your browser doesn’t support HTML5

የአንበጣ መንጋ በትግራይ ክልል እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመጋፈጥ የሚያስችል ኮሚቴ ማቋቋሙን የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ገልጿል። ኮሚቴው አንበጣውን ለመከላከል የሚያግዝ ገንዘብ በእርዳታ እንደሚያሰባስብና አዲስ አበባ ላይ ነገ የሚካሄድ መርኃግብር ማዘጋጀቱን አስታውቋል።