ድምጽ በትግራይ ክልል ከ1ሺህ በላይ የህግ ታራሚዎች እንዲፈቱ ተወሰነ ኤፕሪል 08, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሲባል 1ሺህ 6መቶ አንድ የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ተወሰነ።