የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ህዝብ ኅልውናና ደኅንነት አደጋ ውስጥ ለማስገባት በስፋት መስራቱና ይህም መካላከል ተችሏል፤ አሁንም ሰላም ለመጠበቅ የክልሉ መንግሥት እየሰራ ነው አሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብርጺዮን ገብረሚካኤል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ ከጋዜጠኞች ለተነሳላቸ ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል::