የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ ቅሬታ
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ በሽረ እንዳስላሰ ከተማ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በሚያካሂዱበት ግዜ በመንግሥታዊ አካሎች እስራትና ድብደባ ደርሶብናል ሲል ቅሬታው ገለፀ። የከተማው ፖሊስ በበኩሉ የታሰረም የተደበደበ ሰው የለም፣ ከሕብረተሰብ በደረሰ ጥቆማ ግን የሰዎቹ ማንነት ለመጠየቅ ወደ ፖሊስ ፅሕፈት ቤት በመውሰድ ጠይቀን፣ አሰናብተናቸዋል ብልዋል።