ትምሕርት የናፈቃቸው የትግራይ ክልል ተማሪዎች
Your browser doesn’t support HTML5
ትግራይ ክልል ውስጥ ላለፉት ሁለት ዓመታት ትምሕርት በመቋረጡ በአጠቃላይ ሕይወታቸው ላይ ትልቅ ችግር ማስከተሉን በመቀሌ ከተማ የሚገኙ ተማሪዎችና አስተማሪዎች ተናግረዋል።
ለአሜሪካ ድምፅ አስተያት የሰጡት ሁለት መምሕራን በኮቪድ 19 ምክኒያት የተዘጋው ትምሕርት ቤት በኋላም ጦርነት ሲታከልበት ጭርስኑ እንዳልተከፈተ ገልፀዋል። /ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/