ድምጽ በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ተሽከርካሪዎቻቸው የተወሰዱባቸው ባለንብረቶች አቤቱታ ፌብሩወሪ 05, 2021 Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ወቅት በሽህዎች የሚቆጠሩ ተሽከርካሪዎቻቸው የተወሰዱባቸው መሆኑን ባለንብረቶች ተናገሩ።