የመቀሌው ጉባዔ ተጠናቀቀ
Your browser doesn’t support HTML5
በመቀሌ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው "ሃገር አቀፍ መድረክ ህገመንግሥትና ህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓት ማዳን ተብሎ የተሰየመ ጉባዔ በትናትናው ዕለት አመሻሽ ተጠናቋል፡፡ በመድረኩ 38 ፌዴራሊስት ፖለቲካ ፓርቲዎች ጨምሮ የሀገር ሽማግሌዎችና ምሁራን ተሳታፊ ሁነዋል::
የመድረኩ ተሳታፊዎች በቀጣይ ተመሳሳይ ውይይት ለማካሄድ ወስነዋል፡፡