ድምጽ የአንበጣ መንጋ በትግራይ ክልል ኦገስት 19, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 የአንበጣ መንጋ ከትናንት በስትያ ጀምሮ በትግራይ ክልል ሦስት ወረዳዎች መከሰቱን የክልሉ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ አስታውቋል። የአምበጣ መንጋው እስከ አሁን በተወሰነ የጤፍ አዝርዕት ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን የጉዳት መጠኑ እየተጠና ነው ተብሏል።