ትግራይ የገባው የአንበጣ መንጋ
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው ሳምንት ወደ ትግራይ የገባው የአንበጣ መንጋ የመከላከል ሥራ ከተሰራላቸው አካባቢዎች በመተው ወደ ሌሎች አዳዲስ አካባቢዎች እየገባ ነው ተብሏል፡፡
የክልሉ ትምህርቲ ቢሮ የአንበጣ መንጋው ለመከላከል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣የኮሌጅ ተማሪዎችና አስተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው እንዲሰማሩ ጥሪ አቅርቧል፡፡