የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል አስመረቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል ትናንት ለሁለተኛ ጊዜ አስመርቋል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ የተናገሩት የክልሉ ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል “የትግራይ ህዝብ እንዲራብ ፌደራሉ መንግሥት ከአንበጣ ጋር ወግኖ እየሠራ ነው” ሲሉ ከስሰዋል። ለምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ክስ የግብርና ሚኒስቴር በሰጠው ምላሽ መንጋውን በመከላከል ክልሉን እስከ ዛሬም እያገዘ መሆኑን ተናግሯል።