የትግራይ ቴሌቪዥን አምስት ጋዜጠኞች ታሰሩ

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ቴሌቭዥን ባልደረቦች የሆኑ አምስት ጋዜጠኞች መታሰራቸው ተነገረ።
ጋዜጠኞቹ “ከጠላት ጋር ተባብረዋል” በሚል መታሰራቸውን ከቤተሰቦቻቸውና ከጠበቃ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
የመቀሌ ከተማ ፅህፈት ቤት በሰጠው ቃል “የታሰሩት በጋዜጠኛነት ሙያቸው ምክንያት ሳይሆን ከሙያው ውጭ በወንጀል ተጠርጥረው ነው” ብሏል።
ዘገባው የሙሉጌታ አፅበሃ ነው።