ድምጽ በትግራይ ነፃነት ፓርቲ መግለጫ ላይ የዓረና ፓርቲ አስተያየት ጁን 18, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በቅርብ ግዜ በትግራይ ክልል "ትግራይ ሃገር መሆን አለባት" በማለት በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማካሄድ የተመሰረት የትግራይ ነፃነት ፓርቲ (ውድብ ናፅነት ትግራይ) ስለያዘው ፕሮግራም ሪፖርት ማቅረባችን ይታወቃል።