ጦርነቱ ካገረሸ ወዲህ ከትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን አራት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገለፀ፡፡ ይህ ቁጥር በየቀኑ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነው ብለው ተፈናቃዮች ዕርዳታ እያገኙ ባለመሆኑ ከባድ ችግር ውስጥ ይገኛሉ ብለዋል፡፡